page-for-posts-only-not-displayed

4ኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሃዋሳ እና አርባምንጭ ከተሞች ተካሄደ

በሲዳማ ብሔር ባህላዊ የግጭት አፈታት ዙሪያ የሚያጠነጥን ‘አፊኒ’ የተሰኘ ፊልም ለዕይታ ቀርቧል

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት እ.ኤ.አ. በየዓመቱ ታኅሣሥ 10 ቀን የሚውለውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ለማሰብ የተጀመረው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል 4ኛ ዙር፣ ታኅሣሥ Read more

Read More

76ኛው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን በ11 ከተሞች በተለያዩ የኪነጥበብ ሥራዎች እየታሰበ ነው

ታኅሣሥ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ፣ በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በተካሄደ ዝግጅት፣ “ተመለሽ” የተሰኘ አጭር ተውኔት እና ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የሰብአዊ መብቶች ዘርፎች በተካሄዱ ውድድሮች አሸናፊዎችን በመሸለም የተመረቀው 4ተኛው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል እስከያዝነው ወር መጨረሻ በ8 ክልል ከተሞች ይካሄዳል Read more
Read More

ለ4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የጥበብ ሥራዎች ውድድር ተጀመረ

4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ በማግኘት መብቶች ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል Read more
Read More

The 3rd edition of EHRC’s Annual Human Rights Film Festival concluded with regional screenings

Lights, camera, action for human rights - EHRC\'s Annual Human Rights Film Festival will return with its 4th edition with an expanded format and new categories Read more
Read More

የኢሰመኮ ሦስተኛው ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በይፋ ተጀመረ

ታኅሣሥ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው ዝግጅት የአጫጭር ፊልሞች እና የፎቶግራፍ ውድድር አሸናፊዎች ይፋ ተደርገዋል፣ ከታኅሣሥ 3 እስከ ታኅሣሥ 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በአሶሳ፣ በጋምቤላ፣ በሃዋሳ፣ በጅማ፣ በጅግጅጋ፣ በመቀሌ እና በሰመራ ከተሞች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይካሄዳል Read more
Read More

Announcing the shortlisted entries for the 3rd edition of the Annual Human Rights Film Festival Photography and Short Film Competition

All entries in all categories will receive due recognition, and winners will be announced during the opening ceremony of the 3rd edition of the Annual Human Rights Film Festival Read more
Read More

የኢሰመኮ 3ኛ ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የፎቶግራፎች እና የአጫጭር ፊልሞች ውድድር እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ተራዘመ

ወጣቶች፣ ታዳጊዎች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ዘርፍ ባለሞያዎች በውድድሩ እንዲሳተፉ ኮሚሽኑ በድጋሚ ጥሪውን ያቀርባል Read more
Read More

EHRC’s Annual Human Rights Film Festival 3rd edition: Photography and Short Film Competitions Launched on October 3, 2023

The 2023 edition of the Commission’s Human Rights Film Festival focuses on the rights to life and adequate housing. This year's celebration of International Human Rights Day on December 10 is particularly significant, as it marks the 75th anniversary of the Universal Declaration of Human Rights Read more
Read More

3ኛው የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል:- የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ፊልም ውድድሮች ተጀመረ

የ2016 ዓ.ም. የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት ላይ የሚያተኩር ሲሆን፣ ኅዳር 30 ቀን የሚውለው የዘንድሮ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን ዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብቶች መግለጫ 75ኛ ዓመት የሚታሰብበት ዝግጅት በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል፤ ሁሉም ሰው በውድድሩ እንዲሳተፍ እና ሂደቱን እንዲከታተል ተጋብዟል Read more
Read More