Photos

የፎቶግራፍ ውድድር – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዓመታዊ ፊልም ፌስቲቫል

የዘንድሮ ውድድር ጭብጥ፡- በቂ ምግብ እና ውሃ የማግኘት መብት

ለውድድሩ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን የመላክ ሂደት

ከጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. (እኩለ ለሊት ወይም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት) ድረስ ለውድድር የሚቀርበውን የኪነ ጥበብ ሥራ እንዲሁም የተሞላ እና የተፈረመበት የተሳትፎ ቅጽ በማያያዝ ከዚህ በታች በተመለከተው አድራሻ መላክ ይችላሉ።

በኢሜል filmfest@ehrc.org 
በቴሌግራምTelegram: Contact @ethiohrc
በሚከተሉት አድራሻዎች በሚገኙት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ቢሮዎች በአካል በመገኘት 
የጥበብ ሥራውን በሲዲ (CD) ወይም በፍላሽ ዲስክ (USB) በፖስታ የታሸገ 
አዲስ አበባ ሰንሻይን ታወር ቁጥር 5፣ መስቀል አደባባይ አለፍ ብሎ ቦሌ መንገድ፣ ሀያት ሬጀንሲ ሆቴል አጠገብ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ባሕር ዳር 
ዳግማዊ ምኒሊክ ክፍለ ከተማ ፍኖተ ቀበሌ፣ አረጋውያን ሕንጻ 3ኛ ፎቅ፣ ባሕር ዳር፣ ኢትዮጵያ 
+25158 226 24 71 
ጋምቤላ ከሞቢል ፊት ለፊት/ከዊቡር የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎን፣ ጋምቤላ፣ ኢትዮጵያ 
+25147 551 13 76/ +25147 551 22 06 
ሃዋሳ መናኽሪያ – ሚለንየም መንገድ፣ ወደ ሪፈራል ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ፣ ቅዱስ ገብርኤል ሕንጻ፣ 3ኛ ፎቅ 
ሃዋሳ፣ ኢትዮጵያ 
+25146 220 59 74 
ጅግጅጋ 
ከቀበሌ 10 ጽሕፈት ቤት አጠገብ፣ ከፋራህ መጎል ትምህርት ቤት ፊት ለፊት፣ ጅግጅጋ፣ ኢትዮጵያ 
+25125 278 42 14/ +25125 278 16 84 
ጅማ አዌቱ መንደራ ቀበሌ፣ ጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አጠገብ አቡነ እስጢፋኖስ ሕንጻ ላይ፣ ጅማ፣ ኢትዮጵያ 
+25147 111 40 43/ +25147 111 64 40 
አሶሳወረዳ 1 – መብራት ኃይል ቢሮ ፊት ለፊት፣ ወደ አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በሚያቋርጠው መንገድ፣ አሶሳ፣ ኢትዮጵያ
+25157 775 08 50/ +25157 775 00 55/ +25157 775 06 90
ሰመራ 
በሰመራ ሎጊያ መንገድ፣ ወደ ሰመራ አየር መንገድ መገንጠያ አዲሱ ሕንጻ ላይ፣ ሰመራ፣ ኢትዮጵያ 

ሽልማቶች

ደረጃሽልማት
አንደኛ 25 ሺህ 
ሁለተኛ 20 ሺህ 
ሦስተኛ15 ሺህ