2016/2023 ዓ.ም.
በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት
ዶቃ፣ መባ
የፍትሕ ሠቆቃ፣ አይነጋም ወይ፣ ቢሆንልኝ፣ ስለ ሕይወት፣ በሕይወት መሞት፣ ከዲግሪው በፊት፣ እምኀልዎት (ከመኖር)፣ ፍርስራሽ ልቦች፣ ስለ ሕይወት፣ ሃንጋቱ፣ ተስፋ መኖር መብቴ ነው!፣ ለምን?፣ ሕይወት፣ ታቡ
አዲስ አበባ፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ሃዋሳ፣ ጅማ፣ ጅጅጋ፣ መቀሌ እና ሰመራ
ሦስተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
2015/2022 ዓ.ም.
በሴቶችና ሕፃናት መብቶች፣ በስደተኞች፣ ፍልሰተኞች እና በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች፤ በአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶች፣ በፍትሐዊ እና ሰብአዊ የሥራ ክፍፍል፣ ለአካለ መጠን ያልደረሱ ሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ እና ጥቃት፣ እንዲሁም በማረሚያ ቤት የወጣት ጥፋተኞች የሰብአዊ መብቶች
ክሱት፣ ደስታዬን፣ ብዙ ፍቅር፣ ቅፍርናሆም፣ ያልተሰፉ ቀዳዶች፣ WE MAKE IT OR DIE፣ ከአውራምባ – ለኢትዮጵያእና ለዓለም፣ KAKUMA MY CITY፣ ሀደ ሲንቄ፣ ብልጭልጭ ባርነት፣ የጉልበት ቅብብል፣ QOLOJI፣ UNCHANGEABLE፣ መፈናቀል እና በነጻነት መኖር
አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ባሕር ዳር፣ ሃዋሳ እና ጅግጅጋ
ሁለተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
2014/2021 ዓ.ም.
በሴቶች እና የሕጻናት መብቶች፣ በአካል ጉዳተኝነት እና በአረጋውያን መብቶች ጥበቃ እና እንክብካቤ፣ የመደራጀት እና የመንቀሳቀስ መብቶች፣ በሕይወት የመኖር መብት፣ በሕግ እኩል ጥበቃ የማግኘት እና ፍትሕ የማግኘት መብቶች፣ በባሕል መብት ስርም በራስ ባሕል የመሳተፍ፣ በእኩልነት ሰብአዊ ክብርን በጠበቀና ከመድሎ በጸዳ መልኩ በራስ ቋንቋ የመማር መብቶች
ሰውነቷ፣ ሰብአዊ መልካችን በፊልሞቻችን፣ መንገደኛ ታሪኮች፣ ተጠርጣሪ፣ ሰውነት፣ ቁራኛዬ፣ ብትሆንስ እና
አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ሃዋሳ
አንደኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
This site was created with the Nicepage