የኪነ ጥበብ ባለሙያ ኖት? 

ኢሰመኮ በፊልም ፌስቲቫሉ ለዕይታ የሚቀርቡ ​የሴቶች ሕይወት እና በቂ ምግብና ውሃ የማግኘት መብት ላይ ትኩረት በማድረግ ውድድሮች አዘጋጅቷል