📣 ለ4ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ከተወዳዳሪዎች የተላኩ የኪነጥበብ ሥራዎችን በጥቂቱ ይመልከቱ!

📸🖌✒️ እነዚህ የፎቶግራፍ እና የሥዕል እንዲሁም የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ለሰብአዊ መብቶች ድምጽ ለመሆን ይፎካከራሉ። 🎉 የውድድሩ አሸናፊዎች እነ ማን ይሆናሉ? ከታኅሣሥ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ይጠብቁን!